Fana: At a Speed of Life!

የአትሌት አበበ ቢቂላ እና የአትሌት ዋሚ ቢራቱን የኦሳካ ማራቶን ድል ለመዘከር በብሄራዊ ቤተመንግስት የችግኝ ተከላ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አትሌት አበበ ቢቂላ እና አትሌት ዋሚ ቢራቱ በኦሳካ የማራቶን ውድድር ድል የተቀዳጁበትን 60ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በብሄራዊ ቤተመንግስት የችግኝ ተከላ ተካሂዷል።

አትሌት ዋሚ ቢራቱና በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ በጋራ በመሆን ችግኝ ተክለዋል።

አምባሳደሯ ከአንድ ወር በኋላ በሚካሄደው የቶኪዮ ኦሎምፒክ ለሚሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች መልካም ዕድልን መመኘታቸውን ኢቢሲ ዘግቧል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.