Fana: At a Speed of Life!

በአሰላ ከተማ የክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሰላ ከተማ የክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎቱ በወጣቶችና በተለያዩ የመንግስት ሴክተር መስሪያ ቤት ሰራተኞች በይፋ ተጀምሯል፡፡
በመርሃ ግብሩ ከ6ሺህ በላይ በጎ ፈቃደኞችን ለማሳተፍ መታቀዱን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡
በዘንድሮው የክረምት የበጎ ፍቃድ መርሃ ግብር አቅመ ደካሞችንና አካል ጉዳተኞችን ከመደገፍ ባሻገር በከተማ ጽዳትና ውበት እንዲሁም በችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ ትኩረት ተደርጎ እንደሚሰራም ተገልጿል፡፡
በበጋሻው አርጋው
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.