Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ተገኝተው የቤት እድሳት አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የበጎ አድራጎት እንቅስቃሴ አካል በመሆን በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ተገኝተው የቤት እድሳት ማስጀመራቸውን ገለፁ፡፡
ሚኒስትሯ የወረዳ አስተዳደሩ እስከ 30 የሚሆኑ ቤቶችን ለማደስ አቅዶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
በተመሳሳይ መልኩ በአጭር ጊዜ ውስጥ በህዝብ ጥያቄ መሰረት መኖሪያ ቤቶች ተሰርተው እንዲጠናቀቁ ድጋፍ በማድረግ ለነዋሪዎች ማስረከባቸውን በትዊተር ገፃቸው አስፍረዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.