Fana: At a Speed of Life!

በኬንያ የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ የተመራው የኬንያ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ የተመራው የኬንያ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ምድር ባቡርና የሞጆ ደረቅ ወደብን ዛሬ ጎብኝቷል።
ምንጭ፡- በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.