Fana: At a Speed of Life!

ከሳዑዲ አረቢያ 1 ሺህ 657 ዜጎች ተመለሱ

 

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናትናው ዕለት 1 ሺህ 657 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡
በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ አገራቸው ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ምንጭ፡- ከውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ጽ/ቤት
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.