Fana: At a Speed of Life!

ለተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ የቦርድ አባላት ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለተቋቋመው የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎችን ያካተተተ የቦርድ አባላት ተመርጠዋል።

በዚህ መሰረት

1. ወይዘሮ አለምጸሃይ ጳውሎስ – ሰብሳቢ

2. ወይዘሮ የፍሬዓለም ሽባባው – ምክትል ሰብሳቢ

3. ወይዘሮ አምለሰት ሙጬ

4. አቶ ስኩር ካርዲን

5. አቶ አበበ ባልቻ

6. ዶክተር በድሉ ዋቅጂራ

7. ወይዘሮ ሮማን ታፈሰወርቅ

8. አቶ ጥላሁን ጉግሳ

9. አቶ ያሬድ ሹመቴ

10. አቶ አማን ፍስሃጽዮን

11. አቶ ፍትህ ቶላ

12. ዶክተር ፍሬህይወት ገብረህይወት

13. አቶ ጌጡ ተመስገን

14. ቀሲስ ሙሉቀን ብርሃኑ

15. ዶክተር መሳይ ገብረማርያም

16. ዶክተር ፈቃዱ ሙሉጌታ

17. አቶ በላይ ካሳ

18. አቶ ሰለሞን መንገሻ

19. ዶክተር ታረቀኝ ታደሠ

20. ሐዋሪያ ዮሐንስ ግርማ

21. ዶክተር ቤቴልሄም ደረጀ

22. ወይዘሮ ዘኒት ይመር

23. ወይዘሮ ሜቲ ታምራት ናቸው።

ቦርዱ በከተማዋ ውስጥ የሚገኙ ተማሪዎች በምግብና በትምህርት ግብዓት አቅርቦት ችግር ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዳይሆኑ የማስተባበርና የመከታታተል ኃላፊነት እንደሚኖረው ከከንቲባ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.