Fana: At a Speed of Life!

ሉሲ በዱባይ ለጉብኝት ልትቀርብ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሉሲ (ድንቅነሽ) በዱባይ በሚካሄደው ኤክስፖ 2020 ላይ ለጎብኚዎች ልትቀርብ መሆኑ ተገለፀ፡፡
በፈረንጆቹ ከጥቅምት 1 እስከ መጋቢት 31 ቀን 2022 በዱባይ ኤክስፖ 2020 ይካሄዳል፡፡
በኤክስፖው ላይ ሉሲ (ድንቅነሽ) ለጎብኚዎች እንደምትቀርብ የተገለፀ ሲሆን÷ ለዚህም ትናንት የሉሲ ቅሬተ አካል ዱባይ ገብቷል።
በኤክስፖው ላይ ሉሲ (ድንቅነሽ) ለጎብኚዎች እንደምትቀርብ የተገለፀ ሲሆን÷ ለዚህም ትናንት የሉሲ ቅሬተ አካል ዱባይ መግባቱን ከዱባይና ሰሜን ኢሚሬቶች ቆንስላ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
በዕለቱም የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ምስጋናኑ አረጋና የኤክስፖ 2020 ዱባይ የኢትዮጵያ ኮሚሽነር ጄኔራል አምባሳደር እየሩሳሌም አምደማሪያምን ጨምሮ የስራ ሃላፊዎችና ዳያስፖራዎች አቀባበል አድርገዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.