Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ በኡጋንዳ እና በሩዋንዳ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው አዲስ አበባ  ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ልዑካናቸው በኡጋንዳ እና በሩዋንዳ የነበራቸውን የስራ ቆይታ አጠናቀው አዲስ አበባ ተመልሰዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ልዑካናቸው በኡጋንዳ እና በሩዋንዳ በነበራቸው ቆይታ ልዩ ልዩ ጉዳዮችን  የተመለከቱ ውይይቶችን  ከሁለቱ  ሀገራት መሪዎች ጋር ማድረጋቸውንና የስራ ቆይታቸውን በማጠናቀቅ  ወደ አዲስ አበባ መመለሳቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.