Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስቴሩ ለመከላከያ ሰራዊት ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ።
ከድጋፉ በተጨማሪም ሚኒስትሩ ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶን ጨምሮ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ማህበረሰብ ለሰራዊቱ ደም ለግሰዋል።
ዶክተር ሳሙኤል በዱር ገደሉ ለሀገራችን ሉዓላዊነት የህይወት መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊቱ ደማችንን በመለገሳችን ኩራት ይሰማናል ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.