Fana: At a Speed of Life!

ህወሓት በአፋር በርሃሌ ወረዳ በፈፀመው ጥቃት በርካቶች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቀሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአፋር በርሃሌ ወረዳ በፈፀመው ጥቃት በርካቶች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል።
በበርሃሌ ሻይ ጉቢ ቀበሌ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጊዜያዊ መጠለያ የሚገኙ በርካታ ተፈናቃዮች እርዳታ እየደረሳቸው አይደለም።
አሁን ላይም ተፈናቃዮቹ የአካባቢው ማህበረሰብ በሚሰጣቸው የእለት ጉርስ አስከፊ ህይወታቸውን እየገፉ መሆኑን በስፍራው የሚገኘው ባልደረባችን መታዘብ ችሏል።
በህወሓት የደረሰባቸው ጥቃት ከባድ መሆኑን በመግለፅ ሰብዓዊ እርዳታ እንዲደረግላቸው ጠይቀዋል።
በታሪኩ ለገሰ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.