Fana: At a Speed of Life!

በማይጸብሪ ግንባር ጭና እና ጫንቅ የገባው የአሸባሪው የህወሃት ሃይል ተደመሰሰ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማይጸብሪ ግንባር ጭና እና ጫንቅ የገባው የአሸባሪው ህወሃት ሃይል መደምሰሱን በግንባሩ የአገር መከላከያ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ።

በአካባቢው ገብቶ የነበረው የህወሃት አሸባሪ ሃይል በሰራዊቱ የተቀናጀ ጥቃት መደምሰሱም ነው የተገለጸው።

አሸባሪ ቡድኑ ከፍተኛ ቁሳዊና ሰብአዊ ኪሳራ እንደገጠመውም ተጠቁሟል።

አሁንም የተበታተነውን የጠላት ሃይል የማደን ስራ እየተከናወነ መሆኑን አመራሮቹ ማስታወቃቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.