Fana: At a Speed of Life!

በልደታ ክፍለ ከተማ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በልደታ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡

ለውይይቱ መነሻ ኢትዮጵያ ከውስጥና ከውጭ የገጠማትን ፈተና የሚመለከት ጽሁፍ ቀርቧል፡፡

የውይይቱ ተሳታፊዎች እኛ ተጋሩ በኢትዮጵያዊነታችን አንደራደርም ከሃገር መከላከያ ጎን ነን ብለዋል፡፡

ከጥቂት ቀን በፊትም አዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ለሃገር መከላከያ ደም በመለገስ ከመከላከያ ጎን መሆናቸው አረጋግጠዋል ሲል ኢፕድ ዘግቧል፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.