Fana: At a Speed of Life!

መስከረም 24 መንግስት እንደሚመሰረት አፈ ጉባኤው አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) መስከረም 24 መንግስት እንደሚመሰረት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡
አፈ ጉባኤው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በሕገ መንግስቱ መሰረት መስከረም መጨረሻ ባለው ሰኞ የመንግስት ምስረታ ይካሄዳል ብለዋል።
በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ በተደረገው የምርጫ ውጤት መሰረት መንግስት መመስረት የሚያስችል ሕጋዊ አካሄድ እንዳለም አፈ ጉባኤው ገልጸዋል።
ምክር ቤቱ በህገ መንግስቱ በተሰጠው መብት መሠረት ህግ በማውጣት የክትትልና ቁጥጥር ለይምሰል ሳይሆን በተጨባጭ ችግሮችን የሚፈታ እንዲሆን ለማድረግ በህዝብ ውክልና ስራ ላይም የሀገራዊ ሪፎርሙ አንድ አካል ለማድረግ ስራዎች መሰራታቸውን አንስተዋል፡፡
በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ተሳትፎ ያደረገው ህዝብም አስተያየት የሚሰጥበት፣ ጥያቄ የሚጠይቅበት አሰራር ተግባራዊ ይደረጋል ተብሏል፡፡
ሀገራችን ከዚህ በፊት ካሳለፈችው ታሪክ አንፃር አሁን ያለንበትንም ሁኔታ የምንሻገረው ነው ብለዋል።
አዲስ የሚመሰረተው የሕዝብ ተወካዮች ምከር ቤት እውነተኛ የሕዝብ ውክልና ያለው ምክር ቤት እንደሚሆንም ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለ
276,390
People Reached
25,456
Engagements
Boost Post
8.5K
558 Comments
984 Shares
Like

Comment
Share
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለ
No photo description available.
103,210
People Reached
8,080
Engagements

+2.5x Higher

Distribution Score
Boost Post
4.4K
371 Comments
537 Shares
Like

 

Comment
Share

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.