Fana: At a Speed of Life!

በወይን አምባ ከተማ ለ2ኛ ዙር ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ ሰልጣኞች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ ወይን አምባ ከተማ ለ2ኛ ዙር ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ ሰልጣኞች ተመረቁ።

ተመራቂዎቹ የሀገራቸውንና የአካባቢያቸውን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የሚያስችል የአካል ብቃትና ወታደራዊ ሥልጠና ነው የወሰዱት።

ሰልጣኞች የአካባቢያቸውን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅ የሚሰጠውን ስምሪት በመቀበል ለሀገር ክብርና ሉዓላዊነትአስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል መዘጋጀታቸውን ከደቡብ ወሎ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.