Fana: At a Speed of Life!

የሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል እና ፖሊስ አባላት ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ ) የሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል እና ፖሊስ አባላት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ለልዩ ሃይል አባላት ደም ለግሰዋል፡፡
 
የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሙሐመድ አሊ÷የሀገር አንድነትን ለማረጋገጥ በግንባር ለተሰለፉ የጸጥታ ሃይሎች የሚደረገው ሁለንተናዊ ድጋፋ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል መናገራቸውን የሶማሌ ክልል መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ዘግቧል፡፡
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.