Fana: At a Speed of Life!

የሥልጠና ስርዓታችን ሰልጣኞችን ለህይወትና ለስራ የሚያዘጋጅ ሊሆን እንደሚገባ ተጠቆም
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛው ክፍለ ዘመን ክህሎት እና የትምህርትና ሥልጠና ጥራት ላይ ያተኮረ መድረክ በመካሄድ ላይገኛል፡፡
በመድረኩ የአድራ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት አስተባባሪ የሆኑት አቶ ብስራት አበራ እንደገለፁት፥ ዓለማችን ፈጣን በሆነ የለውጥ ምህዋር ውስጥ እንደመሆኗ በለውጥ ውስጥ አብሮ ለመቀጠል የሥልጠና ስርዓትን ዘመኑን የሚመጥን ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
በመሆኑም ፈጣንና ተለዋዋጭ በሆነው ዓለም የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ስርዓትን ሰርተፊኬት ያላቸው ሳይሆን ለህይወት እና ለስራ የተዘጋጁ ዜጎችን የሚያፈራ መሆን አለበት መባሉን የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ኤጀንሲ መረጃ ያመላክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.