Fana: At a Speed of Life!

የነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ሠራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ500 በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ሠራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሄዱ፡፡
ከደም ልገሳው በተጨማሪ የአንድ ወር ደመወዛቸውን 4 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር አበርክተዋል፡፡
ከእኛ የሚጠበቅብንን ኃላፊነት እየተወጣን ድጋፋችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ታደሰ ኃ/ማርያም መናገራቸውን ኢቢሲ ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.