Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራይሸል ኦማሞ ጋር ተወያይተዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ዛሬ ረፋድ ላይ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወሳል።
በቆይታቸውም ከተለያዩ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.