Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ በአንጋፋው ድምጻዊ አለማየሁ አሸቴ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአንጋፋው ድምጻዊ አለማየሁ አሸቴ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክትም ‘’ሀገሩን አጥብቆ በመውደድና ለሀገሩ ከልብ በመሥራት ለብዙ ከያንያን አርአያ የሆነው ዓለማየሁ እሸቴ ማረፉን ሰምቼ እጅግ አዝኛለሁ’’ ብለዋል።

በዚህም ሥራዎቹ ኢትዮጵያን ከፍ እንዳደረጉ ይኖራሉም ነውያሉት ።

አክለውም ‘’ለኢትዮጵያ የሠራ ያርፋል እንጂ አይሞትም’’ ሲሉም መልዕክታቸውን አስፍረዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.