Fana: At a Speed of Life!

የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ ተመራቂ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል፡፡
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ በቴፒ ግቢ ለ13ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 38 ተማሪዎችን በነገው ዕለት ያስመርቃል።
ተመራቂ ተማሪዎች በኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ፣ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጆችና በኢንፎርማቲክስ ትምህርት ቤት በመጀመሪያና 2ተኛ ዲግሪ የሰለጠኑ መሆናቸው ተገልጿል፡፡
በሃበነዮም ሲሳይ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግና
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.