Fana: At a Speed of Life!

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ አመራሮችና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ አመራሮችና ሰራተኞች ከ 10 ሚሊየን ብር በላይ ለመከላከያ ሰራዊት የሚውል ድጋፍ አድርገዋል፡፡
የፋብሪካው ሰራተኞች በዛሬው እለት ባደረጉት የድጋፍ ሰልፍ የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለመከላከያው መለገሳቸውን አስታውቀዋል፡፡
ከገንዘዘብ ድጋ በተጨማሪ በድጋፍ ሰልፉ ላይም የደም ልገሳ መርሃ ግብር ተከናውኗል::
ከዚህ ቀደም ፋብሪካው ከ 850 ኩንታል በላይ ስኳር ለመከላከያ ሰራዊቱ መለገሱን አስታውሰው÷ በቀጣይም ለመከላከያ ሰራዊቱ የፋብሪካው ሰራተኞች በዓይነትም ሆነ በገንዘብ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የፋብሪካው ስራ አስኪያጅ አቶ አብዱል አዚዝ ዩሱፍ ተናግረዋል::
በጋሻው አርጋው
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.