Fana: At a Speed of Life!

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ስራዎቻቸውን ለብርሸለቆ ሰልጣኞች አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎቹ “ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ፣ መቼም የትም በምንም” ለሚለው አገራዊ ጥሪ መልስ ለመስጠት በብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ለሚገኙ ሰልጣኞች የመድረክ ስራዎችን አቅርበዋል፡፡
የኪነጥበብ ባለሙያዎቹ የሀገር ፍቅር፣ ራስ ቴአትር፣ ከህጻናትና ወጣቶች ቴአትር እንዲሁም ከአዲስ አበባ ባህል አዳራሽ የተውጣጡ ናቸው።
በመድረኩ የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ አመራሮችና የተለያዩ የመከላከያ ሠራዊት መስመራዊ መኮንኖች ተገኝተዋል ሲል ኢፕድ ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.