Fana: At a Speed of Life!

“እንኳን ደስ አለን! 6 ነጥብ 7 ቢሊየን ችግኝ ተክለን የአረንጓዴ አሻራ ዕቅዳችንን አሳክተናል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 6 ነጥብ 7 ቢሊየን ችግኝ መተከሉን አስታወቁ፡፡

በዚህም ካስቀመጥነው ግብ አልፈን 6 ነጥብ 7 ቢሊየን ችግኝ በመትከል የአረንጓዴ አሻራ ዕቅዳችንን አሳክተናል ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፡፡

በመላው የሀገራችን ማዕዘናት የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፣ ሦስተኛውን ዙር የአረንጓዴዐሻራ መርሐ ግብር በስኬት በማጠናቀቃችን እንኳን ደስ ያለን ሲሉም በፌስቡክ ገፃቸው አስፍረዋል፡፡

በሁሉም መስክ ለኢትዮጵያ እንታገላለን፤ በሁሉም መስክ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ሲሉም ተናግረዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.