Fana: At a Speed of Life!

በደቡብና ጋምቤላ ክልል አጎራባች ዞኖችና ወረዳዎች በልማት እና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብና ጋምቤላ ክልል አጎራባች ዞኖችና ወረዳዎች በሰላም፣ በልማትና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ የጋራ የምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

በመድረኩ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ ፣የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ፣የሁለቱ ክልሎች ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች መገኘታቸውን ከደቡብ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.