Fana: At a Speed of Life!

ኢፋ ቦሩ ሳቺ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢሉ አባ ቦር ዞን አልጌ ሳቺ ወረዳ የተገነባው ኢፋ ቦሩ ሳቺ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቋል፡፡
ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ለማግኘት ርቀው ይሔዱ እንደነበር የተናገሩት የወረዳው ነዋሪዎች ፥መንግስት የትምህርት ተደራሽነትን ለማስፋት እያከናወነው ባለው ፕሮጀክት ተጠቃሚ በመሆናቸው መደሰታቸውን ገልፀዋል፡፡
የኢሉ አባ ቦር ዞን ትምህርት ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ከበደ ነጋሱ፥ በዞኑ የኢፋ ቦሩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸው የዞኑን የትምህርት ተደራሽነት ያሳደገ ነው ማለታቸውን ኦቢኤን ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.