Fana: At a Speed of Life!

“አገልጋይነት ታላቅነት ነው” – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አገልጋይነት ታላቅነት ነው፤ ክብር የሚገኘውም ከማገልገል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገልጸዋል፡፡
 
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በማህበራዊ ትስስት ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
 
ያስተላለፉት መልዕክትም እንደሚከተለው ይቀርባል፡-
 
ክብር የሚገኘው ከማገልገል ነው። ፈጣሪን፣ ሀገርን፣ ሕዝብን፣ ከማገልገል ውጭ ምን ሕይወት አለ።ሁላችንም በአንድ ቦታ አገልጋዮች በሌላም ቦታ ተገልጋዮች ነን።
 
አገልጋይነት የሁላችንም ባህልና ሥነ ምግባር ከሆነ የትኛውም መ/ቤት መልካም አስተዳደር የሰፈነበት ይሆናል።
 
የሆኑ አካላት ብቻ እንዲያገለግሉን ከጠበቅን ግን በአንዳንድ ቦታዎች ተፈልጎ የሚገኝ ብርቅ ሀብት ይሆንብናል።በቂና ብቁ አገልጋዮች የሌሏት ሀገር፣ በዕድገት መራቅና መምጠቅ ይቸግራታ።
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.