Fana: At a Speed of Life!

የምዕራብ ዕዝ ሙዚቃ እና ቴአትር ቡድን በማይጠብሪ ግንባሪ የጥበብ ስራ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ ሙዚቃ እና ቴአትር ቡድን በማይጠብሪ ግንባሪ በመገኘት የጥበብ ስራ አቅርቧል፡፡

የሙዚቃ እና ቴአትር ቡድኑ አሸባሪው ህወሓት አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣ ባለበት ማይጠብሪ ግንባር ተገኝተው ነው የጥበብ ስራቸውን እያቀረቡ የሚገኙት፡፡

በመድረኩም የመከላከያ ሠራዊት አመራሮችና አባላት እንዲሁም ሌሎች የፀጥታ ሀይሎች መታደማቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.