Fana: At a Speed of Life!

የማዕድን ዘርፍ ኢኮኖሚ ለኢትዮጵያ ዕድገት የንጋት ጮራ ነው-ኢንጂነር ታከለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ክፍለ ኢኮኖሚ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት የንጋት ጮራ መሆኑንና እኛም ወደ ከፍታው እየሄድን እንደሆነ እምነታችን ነው አሉ የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ፡፡
 
ይህን ለሀገር ዋልታ የሆነ የማዕድን ሃብታችንን በአግባቡ በመጠቀም እና ቀናዒ አመለካከታችን በማከል የዕድገት ጉዟችን ወደ ከፍታው ይሆናል ብለዋል ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፡፡
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.