Fana: At a Speed of Life!

የባንዳ ጥንካሬ የሚፈጠረው በጀግኖች ዝምታ ነው- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የባንዳ ጥንካሬ የሚፈጠረው በጀግኖች ዝምታ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ።
አቶ ደመቀ መኮንን በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥የባንዳ ጥንካሬ የሚፈጠረው በጀግኖች ዝምታ ነው። የኛ ጀግኖች ስፍራቸውን ሲይዙ ባንዳዎች ደብዛቸው ይጠፋል። እነዚህን ጀግኖቿን ማክበርና እውቅና መስጠት ሀገርን ማክበር ነው፤ የኛ ዘመን ጀግኖች እንኳን ደስ አላችሁ፤ የሃገር ባለውለታ በመሆናችሁ – እናከብራችኋለን፤ እናመስግናችኋለን ብለዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.