Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል-መከላከያ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መስከረም 1 ቀን 2014 ዓ/ም የሚከበረውን የአዲስ አመት ማብሰሪያ  ምክንያት በማድረግ  በዕለቱ ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ ለ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ህብረተሰቡ ይህንን አውቆ እንዳይደናገጥ እና የጸጥታ አካላትም የሚጠበቅባቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳስቧል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.