2014 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ኢትዮጵያውያን 2014 አዲሱን ዓመት ተቀብለው እያከበሩ ነው።
የኢትዮጵያውያን የዘመን መለወጫ የሆነው መስከረም አንድ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል።
አዲሱን ዓመት በማስመልከት የሃይማኖት አባቶች እና የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የመልካም ምኞት መልዕክቶችን አስተላልፈዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!