Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች አዲስ ዓመትን በወሎ ግንባር ከፀጥታ ኃይሉ ጋር እያከበሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ወሎ ዞን እና የደሴ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች በወሎ ግንባር ከሚገኘው የሀገር መከላከያ ሠራዊት እና የአማራ ልዩ ኀይል፣ ሚኒሻ እና ፋኖ ጋር የ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመትን በጋራ እያከበሩ ነው።

በመርሃ ግብሩ ላይ የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ብናልፍ አንዱዓለም፣ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አብርሃም አለኸኝ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና በፕሮግራሙ የፌዴራል እና የክልልሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች መገኘታቸውን አሚኮ ዘግቧል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.