Fana: At a Speed of Life!

አዲሱ ዓመት የሰላም እና የብልጽግና ይሁንላችሁ-የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ለሥራ ባልደረቦቼና በዓሉን”እንቁጣጣሽን” ለሚያከብሩ በሙሉ “መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ” ሲሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማትየመልካም  ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል።

ሊቀመንበሩ በትዊተር  ገጻቸው ላይ ፥አዲሱ ዓመት የሰላም እና የብልጽግና ይሁንላችሁ ሲሉ  መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.