Fana: At a Speed of Life!

የብላቴ የልዩ ዘመቻ ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል መሰረታዊ ውትድርና ያጠናቀቁ ሠልጣኞችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የብላቴ የልዩ ዘመቻ ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል መሰረታዊ ውትድርና ያጠናቀቁ ሠልጣኞችን ዛሬ አስመርቋል፡፡
ተመራቂዎቹ በከፍተኛ ሀገራዊ ስሜት ወደ ማዕከሉ የገቡ ሲሆን በተኩስ፣ በስልትና በአካል ብቃት መሰልጠናቸው ተገልጿል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በክብር እንግድነት መገኘታቸውን ደሬቴድ ዘግቧል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.