Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ክልል ለአፋር ክልል የ25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል በአፋር ክልል በህወሓት ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎችየሚውል የ25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡

ድጋፉን የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ አስረክበዋል፡፡

አቶ ርስቱ ይርዳውን ጨምሮ የደቡብ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ጥላሁን ከበደ እንዲሁም ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ዛሬ አፋር ክልል ሰመራ መግባታቸው ይታወሳል፡፡

 

በአሊ ሹምባህሪ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.