Fana: At a Speed of Life!

በምስራቅ ሸዋ ዞን የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በምስራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ በ6 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል፡፡

በምክትል ፕሬዚደንት ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ በዶክተር ግርማ አመንቴ የተመራው ልዑክ ቡድን በምስራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ የተገነቡትን የእንስሳት ጤና ኬላ፣ ቤተ መፅሀፍት እና መዋለ ሕፃናት አስመርቋል፡፡

የፈንታሌ ወረዳ አርብቶ አደሮችም የፕሮጀክቱ ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት መብቃቱ ቀደም ሲል ይገጥማቸው ከነበረው የእንስሳት ጤና ችግርን እንደሚቀርፍላቸው መናገራቸውን ኦቢኤን ዘግቧል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.