Fana: At a Speed of Life!

የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ዓመተ ምህረት የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 እንደሚሰጥ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ አስታወቀ፡፡
የኤጄንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ በሰጡት መግለጫ ከ616 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተና እንደሚቀመጡ አስታውቀዋል፡፡
ለዚህም 16 ሺህ ፋታኝ መምህራን እና 2 ሺህ 112 መፈተኛ ጣቢያዎች መዘጋጀታቸውንም ገልፀዋል፡፡
ፈተናው ከትግራይ ክልል በስተቀር በሁሉም ክልሎች እንደሚሰጥ ታውቋል፡፡
በሲሳይ ጌትነት
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.