Fana: At a Speed of Life!

ከሀረሪ ክልል የመከላከያ ሰራዊትን የሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሀረሪ ክልል በሁለተኛ ዙር የመከላከያ ሰራዊትን የሚቀላቀሉ ወጣቶች በዛሬው ዕለት ሽኝት ተደርጎላቸዋል።
ኢትዮጵያ ላደረገችላችሁ ጥሪ የሰጣችሁት ፈጣን ምላሽ አኩሪ ነው ሲሉ የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ በሽኝቱ ላይ ተናግረዋል፡፡
ሀረር ከራሳቸው አልፈው ሀገርን የሚወዱ ጀግና ወጣቶችም እንዳላት አስመስክራቹሃል ብለዋል፡፡
የሀረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ናስር ዩያ በበኩላቸው÷ ታግሎ ለሀገርና ለህዝብ ህይወትን መስጠትን ያህል አኩሪ ተግባር የለም ማለታቸውን የሀረሪ ብዙሃን መገናኛ ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.