Fana: At a Speed of Life!

ማንም ዜጋ በሀገሩ ጉዳይ ገለልተኛ መሆን አይችልም-የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት ወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታን አስመልክተው ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ማንም ዜጋ በሀገሩ ጉዳይ ገለልተኛ መሆን አይችልም ሲል ገለጸ።
ጥምረቱ በሰላማዊ ዜጎች፣ በቤተ ክርስቲያን እና መስጊዶች፣ በትምህርት ቤቶች እና ጤና ጣቢያዎች እየተፈፀመ ያለውን ጥቃት አውግዘዋል።
ይህን በፈፀሙ አካላት ላይም የሚመለከታቸው የሀገር ውስጥ፣ አለም አቀፍ ማህበረሰብ እና አለም አቀፍ የሲቪክ ማህበረሰብ ክፍሎች እንዲያወግዙት ጭምር ጥምረቱ ጠይቋል።
አዲሱ ሙሉነህ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.