Fana: At a Speed of Life!

የምስራቅ አማራ ዩኒቨርሲቲዎች ምሁራን እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አማራ ዩኒቨርሲቲዎች ምሁራን በደብረ ብርሃ ዩኒቨርሲቲ በወቅታዊ ሃገራዊ ሁኔታዎች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡
የህልውና ዘመቻው በአጭር ጊዜ እንዲጠናቀቅ የምሁራን ሚና ከፍተኛ መሆኑም በመድረኩ ተገልጿል።
በምክክር መድረኩ ላይ አቶ ንጉሱ ጥላሁንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎችና ምሁራን ተገኝተዋል።
ሀገራችን አሁን ከገባችበች የህልውና አደጋ ለመላቀቅ የምሁራን ሚና የጎላ በመሆኑ በጋራ መስራት ይጠበቅብናል ሲሉ በመድረኩ የደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ንጉስ ታደሰ ገልፀዋል፡፡
የጋራ መድረክ ምሁራኑን የሚያቀራርብ እና ለጋራ ስራ እንዲተጉ የሚያደርግ መሆኑንም አብራርተዋል፡፡
በኤሊያስ ሹምዬ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.