Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በዱባይ 2020 ኤክስፖ ጥንታዊና ታሪካዊ ቅርሶችን ለዕይታ ታቀርባለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ ጥቅምት 1 ቀን 2021 በሚጀምረው ኤክስፖ 2020 ኢትዮጵያ ጥንታዊና ታሪካዊ ቅርሶቿን ለእይታ ታቀርባለች፡፡
ቅርሶቹ በኤክሰፖው ዱባይ ላይ ለስድስት ወራት የሚታዩ ሲሆን ÷ጓብኝዎቹ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡ የመሳብ ትልቅ ድርሻ ይኖራቸዋል ተብሏል፡፡
የሀረር ሸሪፍ የግል ሙዙየም ባለቤትም የሐረር ጥንታዊ እስላማዊ ቅርሶችን ለንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ማስረከባቸውን ከንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.