Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይታቸውም ሀገራቱ በትራንስፖር እና ሎጂስትክስ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ማሳደግ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
ከዚህ ባለፈም በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን በቅንጅት መፍታትና ቀጣይ የ10 ዓመት ዕዶችን መተግበር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መወያየታቸውን ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.