Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ማህበራት ለተፈናቀይ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ማህበራት በአማራ ክልል ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ 1 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረጉ።

ድጋፉ ፓሰታ ፣ መኮሮኒ ፣ብርድልብስ ፣አንሶላ ፣ፍራሽ ፣ የንጽህና መትበቂያ እና ሌሎች ቁሳቁሶች  የተካተቱበት ሲሆን ፥የአዲስ አበባ ከንቲባ  ወ/ሮ አዳነች አቤቤ   በባህር ዳር በተገኙበት  ለተጎጂዎች   ድጋፍ መደረጉን ከአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኤጀንሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.