Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ ከተማ ለተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ሹመት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተለያየ ክፍለ ከተሞች ለተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ሹመት ተሰጠ፡፡
በዚህም መሰረት፡-
ጉለሌ ክፍለ ከተማ ከውሰር እንድሪስ (ኢዜማ) – የባ/ኪነጥበብና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊ
ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዶ/ር ቴዎድሮስ ሀ/ማርያም (አብን) አከባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት ኃላፊ
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ታምሩ ጅማ (ኦነግ) የባ/ኪነጥበብና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊ
ልደታ ክፍለ ከተማ ኤፍሬም መገርሳ (ኢዜማ) ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ
የካ ክፍለከተማ ኢ/ር ሱራፌል እሸቱ (ህዳሴ ፓርቲ) የቴክኒክና ሙያ ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ኃላፊ
ኮልፌ ቀራንዬ ክፍለ ከተማ ለኢላ አሊ (ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ) የባ/ኪነጥበብና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊ
አራዳ ክፍለ ከተማ ሜሮን ታደለ (እናት ፓርቲ) – አከባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን መሾማቸውን ከአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.