Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መሳለሚያ እህል በረንዳ አካባቢ የእሳት አደጋ ደርሷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መሳለሚያ እህል በረንዳ አካባቢ አማኑኤል ጸጋ አብ ህንጻ ላይ የእሳት አደጋ ደርሷል።
የእሳት አደጋውን ለመቆጣጠር እና ወደ ሌሎች አካባዎች እንዳይዛመት÷ የእሳትና ድንገተኛ አገልግሎት ባለሙያዎች፣ የፖሊስ አባላት እና የአካባቢው ወጣቶች ከፍኛ ርብርብ እያደረጉ ነው፡፡
የእሳት አደጋውን መንስኤ እንዲሁም በንብረት ላይ የደረሰውን ጉዳት እና ተያያዥ ጉዳዮች በቀጣይ እንደሚገልጽ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደሩ ማስታወቁን ከአዲስ አበባ ከተማ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.