Fana: At a Speed of Life!

መቀሌ አቅራቢያ የሚገኘው አጉላእ የጁንታው ታጣቂ ማሠልጠኛ ተቋም በአየር ሃይል ተመታ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀሌ አቅራቢያ የሚገኘው አጉላእ የጁንታው ታጣቂ ማሠልጠኛ ተቋም በአየር ሃይል መመታቱ ተገለፀ፡፡
ተቋሙ በርካታ የቡድኑ አባላት ለሸብር ተልእኮ ተመልምለው የሚሠለጥኑበት መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገልጿል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.