Fana: At a Speed of Life!

በመከላከያ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በመከላከያ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ የአራተኛ አመት ተማሪዎች ለመከላከያ ሰራዊታችን ደም ለገሱ።
የአራተኛ አመት የህክምና ሳይንስ ተማሪዎቹ የነጭ ጋዎን የመልበሻ ስነ-ስርዓታቸውን ምክንያት በማድረግ በግንባር እየተዋደቀ ለሚገኘው ሰራዊታችን የደም ለግሰዋል።
በተጨማሪም ተማሪዎቹ በጦር ሀይሎች ሆስፒታል ለሚገኙ ታካሚዎች የንፅህና መጠበቂያ ድጋፍ ማድረጋቸውን ከመከላከያ ሰራዊት የፌስ ቡክ ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.