Fana: At a Speed of Life!

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላት ለመሰየም የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላትን ለመሰየም የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አፀደቀ።

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድን፤

አቶ ለማ ተሰማ – በሰብሳቢነት

ወይዘሮ ወርቀሰሙ ማሞ- በምክትል ሰብሳቢነት ይመሩታል።

መርማሪ ቦርዱ ሌሎች አምስት አባላት ያሉት ሲሆን የአባላቱ መሰየም በዛሬው እለት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቋል ሲል ኢዜአ ዘግቧል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.