Fana: At a Speed of Life!

በዳንግላ ከተማ ለዘማቾች የስንቅ ዝግጅት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዳንግላና ከተማ በህልውና ዘመቻ ግንባር ላይ ለሚገኙና ወደ ግንባር ለሚያቀኑ ዘማቾች የስንቅ ዝግጅት ተደርጓል፡፡

በመንግስት ሠራተኞችና በአምስቱ የከተማ ቀበሌ ነዋሪዎች በጋራ ትብብር የ10 ኩንታል ዳቦ ቆሎና 10 ኩንታል የገብስ ቆሎ ዝግጅት መደረጉ ታውቋል፡፡

የስንቅ ዝግጅቱ ዘመቻ አስተባባሪ አቶ ጌትነት ደጉ ÷ በ100 ሺህ ብር ወጪ ዝግጅቱ መደረጉን መግለፃቸውን ከዳንግላ ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.