Fana: At a Speed of Life!

የአሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔ አገር የማፍረስ ሴራ ለማክሸፍ በአንድነት እንሰራለን – የአዳማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖችን ህወሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ በአዳማ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡
ሰልፈኞቹ ይዘዋቸው ከወጡት መፈክሮች መካከልም “ወያኔ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ጠላት ናት፣ እኔ እያለሁ ወያኔ ዳግም በህዝባችን ትከሻ ላይ የጭቆና ቀንበር አትጭንም፣ ወያኔን ማስወገድ የኢትዮጵያን ህዝብ ህልውና ማረጋገጥ ነው፣ አልረሳም! ወያኔ የኦሮሞ ቄሮና ቀሬ ጠላት ናት፣ እዘምታለሁ! የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት አስከብራለሁ፣ በአንድ እጃችን ልማታችንን ለማፋጠን፣ በሌላ እጃችን ጠላቶቻችንን ለመቅበር ተግተን እሠራለን! “ የሚሉ ይገኝበታል
 
አካባቢዎን ይጠብቁ!
 
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
 
መከላከያን ይደግፉ!
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
 
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.